አፍሪካን ጨምሮ ከ90 በላይ ሀገራት የመጡ 5,000 የሚሆኑ አትሌቶችን የሚያሳትፈው የብሪክስ ጨዋታዎች ካዛን ውስጥ መካሄድ ጀምሯል
በስምንት የመወዳደሪያ ዓይነቶች 63 ሜዳሊያዎች የተከፋፈሉበትን ሁለት የውድድር ቀናት በምስል መለስ ብለው ይመልከቱ። የኦሎምፒክ እና የዓለም ሻምፒዮናዎችም በውድድሩ ተሳትፈዋል።
ጥሩ ውክልና ካላቸው የአፍሪካ ሀገራት መካከል ደቡብ አፍሪካ ፣ ግብፅ ፣ ቡርኪናፋሶ እና ኢትዮጵያ ይጠቀሳሉ።
እስካሁን ሩስያ በ42 የወርቅ ሜዳሊያዎች ሰንጠረዡን ትመራለች።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia