የሩስያ ንብረቶች የሚወረሱ ከሆነ የቡድን 7 ሀገራት በሩስያ ኢኮኖሚ ውስጥ በሚያካሂዱት ኢንቨስትመንት መጠን 83 ቢልየን ዶላር ሊያጡ እንደሚችሉ የስፑትኒክ ስሌት አሳየ

የሩስያ ንብረቶች የሚወረሱ ከሆነ የቡድን 7 ሀገራት በሩስያ ኢኮኖሚ ውስጥ በሚያካሂዱት ኢንቨስትመንት መጠን 83 ቢልየን ዶላር ሊያጡ እንደሚችሉ የስፑትኒክ ስሌት አሳየ እ.አ.አ. በ2022 መገባደጃ (የቅርብ ጊዜ መረጃ የለም) ከቡድን 7 በሩስያ ኢኮኖሚ ውስጥ 18.9 ቢልየን ዶላር የሚገመት ንብረት ኢንቨስት በማድረግ ዩናይትድ ኪንግደም ቀዳሚ ነች። በተከታይ ጀርመን (17.3 ቢልየን ዶላር)፣ ፈረንሳይ (16.6 ቢልየን ዶላር) እና ጣልያን (12.9 ቢልየን ዶላር) ኢንቨስት በማድረግ ይከተላሉ። በሩስያ ኢኮኖሚ ውስጥ የአሜሪካ ኩባንያዎች ኢንቨስትመንት 9.6 ቢሊዮን ዶላር ሲሆን፣ ጃፓን እና ካናዳ በቅደም ተከተል 4.6 ቢልየን ዶላር እና 2.9 ቢልየን ዶላር ኢንቨስት አድርገዋል። የቡድን 7 ሀገራት በጣልያን ካካሄዱት የመጀመሪያ ቀን ስብሰባ በኋላ አርብ እለት ባወጡት መግለጫ ከታገዱ የሩስያ ንብረቶች ተካፋይ የሚሆን 50 ቢልየን ዶላር ብድር በዓመቱ መጨረሻ ለዩክሬን ለማቅረብ ማቀዳቸውን በይፋ አረጋግጠዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik