የሩስያ እና ግብፅ ባሕር ኃይሎች በሜዲትራኒያን ባሕር ላይ የጋራ ልምምድ ሊያደርጉ ነው።

የሩስያ እና ግብፅ ባሕር ኃይሎች በሜዲትራኒያን ባሕር ላይ የጋራ ልምምድ ሊያደርጉ ነው። በዚህ ሳምንት መጀመሪያ የቫርያግ ሚሳይል ክሩዘር እና የማርሻል ሻፖሽኒኮቭ የጦር መርከብ ወደ አሌክሳንድርያ ወደብ ገብተዋል። ጥሪው ሰኔ 5 ከዋለው የሩስያ ቀን ቀን ጋር እንዲገጣጠም ሆኖ የተደረገ ነው። ሁለቱም መርከቦች በልምምድ ላይ ለመሳተፍ ከወደቡ ወጥተዋል። የሩስያ መከላከያ ሚኒስቴር "ልምምዱ የሚካሄደው በፓሴክስ ቅርፅ በጋራ የመንቀሳቀስ፣ የኮሚኒኬሽን ልምምድ እና ቁጥጥርን የሚያካትት እንደሆነ" ገልጿል። የግብፅ ባሕር ኃይል በኢ.ኤን.ኤስ አል-ቃዲር የጦር መርከቡ በልምምዱ ላይ ይወከላል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik