የሩስያ መከላከያ ሚኒስቴር ዕለታዊ ዘገባ ቁልፍ ነጥቦች፡-
🟠 የዩክሬን ጦር ከ1,900 በላይ ወታደሮችን አጥቷል፣
🟠 የሩስያ ወታደሮች በጦር ግንባሩ አቋማቸውን አሻሽለዋል፣
🟠 የሩስያ ጦር የዩክሬን ታንክ እና አሜሪካ ሰሩን ሂማርስ እና ኤም270 ሮኬት አስወንጫፊ ስርዓትን አውድሟል፣
🟠 የሩስያ አየር መቃወሚያ 54 ሰው አልባ አውሮፕላኖች፣ 4 ሀመር ቦምቦች እና 10 ሂማርስ ሚሳኤሎች መቶ ጥሏል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia