ሩሲያ ዛሬም ሌላ እውነተኛ የሰላም ጥሪ አቅርባለች ፤ ምዕራባውያን እና ኪየቭ እምቢ ካሉ ለሚፈሰው ደም ተጠያቂው እነሱ ይሆናሉ :ፑቲን

ሩሲያ ዛሬም ሌላ እውነተኛ የሰላም ጥሪ አቅርባለች ፤ ምዕራባውያን እና ኪየቭ እምቢ ካሉ ለሚፈሰው ደም ተጠያቂው እነሱ ይሆናሉ :ፑቲን በጉዳዩ ላይ የተሰጡ ተጨማሪ ሀሳቦች 🟠 ዩክሬን ወታደሮቿን ከዶንባስ እና ኖቮሮሲያ ማስወጣት እንደ ጀመረች እና ኔቶ ላለመቀላቀል ከወሰነች ፤ ሩሲያ ተኩስ አቁማ ለመደራደር ዝግጁ ትሆናለች። 🟠 ሩሲያ ግጭቱን እንዲበርድ ብቻ ሳይሆን፣ እንዲያበቃ ትፈልጋለች። 🟠 ግጭቱን በሰላም ለመቋጨት ፤ ዩክሬን ገለልተኛ ፣ ከየትኛውም ቡድን ያልወገች፣ የኒውክሌር መሳሪያ ያልታጠቀች ሀገር እንድትሆን ሩሲያ ትፈልጋለች። 🟠 የክራይሚያ ፣የሴቫስቶፖል ፣ የዶኔትስክ ፣የሉጋንስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ፣ ዛፖሮዚይ እና ኬርሰን ግዛቶች ሁኔታ፤ በአለም አቀፍ ስምምነቶች ውስጥ የሚገለጽ መሆን አለበት ። 🟠 መሬት ላይ ያሉ እውነታዎች ለኪየቭ ያደሉ ሳይሆኑ እየተለወጡ ይሄዳሉ፤ እናም ድርድር ለመጀመር የሚያስችሉ ሁኔታዎችም ይለያሉ። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik