ዓለማችን ወደማትመለስበት ደረጃ ላይ ተቃርባለች ሲሉ ፑቲን የምዕራቡ ዓለም በሩሲያ ላይ ስትራቴጂካዊ ሽንፈትን ለማድረስ ስለሚያደርጉት ጥሪ ተናግረዋል።

ዓለማችን ወደማትመለስበት ደረጃ ላይ ተቃርባለች ሲሉ ፑቲን የምዕራቡ ዓለም በሩሲያ ላይ ስትራቴጂካዊ ሽንፈትን ለማድረስ ስለሚያደርጉት ጥሪ ተናግረዋል። የኔቶ ዲፕሎማሲ ማለት ሀገራትን መውቀስ እና ያለ የሌለ ኃይሉን በማሰባሰብ ሀገሩን መምታት ነው ያሉት ፕሬዝዳንቱ፤ በአለም ላይ ያሉ ሁሉም ሀገራት ‹‹የምዕራባውያን ዲፕሎማሲ›› ሰለባ ከመሆን እንደማያመልጡ ጠቁመዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik