የብዝሃ ዓለምአቀፍ ሥርዓት እየተፈጠረ ነው፤ ይህን መሰል መሠረታዊ ለውጦች ብሩህ ተስፋን እየፈነጠቁ ነው ብለዋል: ፑቲን
ሩሲያ በ ብሪክስ ህብረት ላይ ፍላጎት እያደገ የመጣውን ፍላጎት በበጎ ጎኑ ትመለከተዋች ፤ ሀገራት ህብረቱን ያለ ውጣ ውረድ እንዲቀላቀሉ ሩሲያ እንደምታበረታታ ፕሬዝዳንቱ ተናግረዋል ።
በአለም አቀፍ ጉዳዮች የብዝሃ ዓለም አቀፍዊ ሥርዓት መርሆዎችን ማረጋገጥ በጣም ውስብስብ የሆኑ ችግሮችን ሣይቀር በጋራ ለመፍታት ያስችላል ብለዋል ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia