ከሩሲያ ሰሜናዊ የባህር ሃይል የተነሱ አራት የተለያዩ ታክቲካል የጦር መርከቦች በኩባ ሃቫና ወደብ እ.አ.

ከሩሲያ ሰሜናዊ የባህር ሃይል የተነሱ አራት የተለያዩ ታክቲካል የጦር መርከቦች በኩባ ሃቫና ወደብ እ.አ.አ ከሰኔ 12 - 17 ድረስ ይቆያሉ። የአሁኑ የኩባ ጉብኝት የጦር መርከቦቹ የረዥም ጉዞ ተግባራት አንዱ ሲሆን ሩሲያ ከሌሎች ሀገራት ጋር በምታደርገው ዓለም አቀፍ ትብብር ማዕቀፍ አካል መሆኑን የሩሲያ ባህር ሃይል ዋና አዛዥ አሌክሳንደር ሞይሴዬቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። የኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በበኩሉ፤ጉብኝቱ በሃቫና እና በሞስኮ መካከል ያለውን ወዳጅነት የሚያንፀባርቅ እና አለም አቀፍ ህጎችን በጥብቅ የተከተል መሆኑን አብራርቷል። ሚኒስቴሩ አክለው የጦር መርከቦቹ ምንም ዓይነት የኒውክሌር ጦር መሳሪያ እንዳልያዙና ሀቫና ወደብ ማረፋቸው በቀጠናው ላይ ስጋት እንደማይፈጥሩ ገልጿል። የስፑትኒክ አፍሪካን የፎቶ ጋለሪ ይመልከቱ! ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik