በደቡባዊ ሊባኖስ የእስራኤል የሚሳኤል ጥቃትን የሚያሳይ ምስል በማህበራዊ ሚዲያ እየተሰራጨ ይገኛል።
11:22, 14 ሰኔ 2024
በደቡባዊ ሊባኖስ የእስራኤል የሚሳኤል ጥቃትን የሚያሳይ ምስል በማህበራዊ ሚዲያ እየተሰራጨ ይገኛል። በጥቃቱ ባለ ሶስት ፎቅ ህንፃው ወድሟል፡ ሰዎች ተጠጋግተው በሚኖሩበት ጃናታ በተባለው አካባቢ በደረሰው ጥቃት ደግሞ ስድስት ሰዎች ጉዳት ደረሰባቸዋል። ከተጎጂዎች መካከል ሴቶች እና ህጻናት እንዳሉም ዘገባዎች አመልክተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik

Sputnik Africa
Африка общий