በዶኔትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ሶስት የሩስያ የቴሌቭዥን ጣቢያ ሰራተኞች ላይ ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል ።

በዶኔትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ሶስት የሩስያ የቴሌቭዥን ጣቢያ ሰራተኞች ላይ ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል ። ጉዳት ከደረሰባቸው መካከል ጋዜጠኞት እንደሚገኙበት የጎርሎቭካ ከተማ ከንቲባ ተናግረዋል። ጋዜጠኛው በሥራ ላይ ሙያዊ ተግባሩን እየተወጣ ነበር ብለዋል። የዩክሬን ጦር በሩሲያ ጋዜጠኞች ላይ ያነጣጠረውን ጥቃት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እንደሚያውገዝ ያላቸውን እምነት የሩስያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik