ዛምቢያ ከማዕድን የሚገኘውን ገቢ በአዲስ የኢንቨስትመንት እና የንግድ መስክ ለማሳደግ አቅዳለች።

ዛምቢያ ከማዕድን የሚገኘውን ገቢ በአዲስ የኢንቨስትመንት እና የንግድ መስክ ለማሳደግ አቅዳለች። ለዚህም ሲባል 'ልዩ ተልእኮ አንቀሳቃሽ (SPV) የተሰኘ ተቋም ተመሰርቶ እሮብ እለት በካቢኔ ጸድቋል። ልዩ ተልእኮ አንቀሳቃሽ መንግስት "ከማእድን ሀብቶች የሚገኘውን የትርፍ ክፍፍል አሠራርን አስቀርቶ፤በምርት ላይ የተመሰረተ የክፍፍል ዘዴን እንዲያወጣ እና የዛምቢያ ህዝብ በህግ ከተደነገገው ግዴታዎች በላይ ጥቅማጥቅሞችን የሚያገኙበትን መንገድ የሚሰፋ መሆኑን " ካቢኔው ገልጿል።  አፍሪካ ሁለተኛዋ ትልቅ የመዳብ አምራች የሆነችው ዛምቢያ ፤በአሁኑ ጊዜ በዛምቢያ ኮንሶልዴትድ ኮፐር ማይን ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ በኩል በበርካታ የማዕድን ቁፋሮ ሀብቶች ላይ የአክሲዮን ድርሻ አለው። እንደ ኃላፊዎቹ ገለጻ፣ በአዲሱ አሠራር የሚመረቱ ማዕድናትን የሚገኘውን ትረፍ ለመጋራት እና መንግሥት በማዕድን ዋጋ ሂደት የሚኖረውን የመደራደር አቅም በመጨመር ፤ ወደ ውጭ የሚላኩ እንዲሁም በአገር ውስጥ በሶስተኛ ወገን በኩል የሚሸጡ ማዕድናትን በማስቀረት ጥቅም ላይ የሚውሉ የማዕድን ዝርዝርን በትክክል ይፋ ለማድረግ ያስችላል። ውሳኔው የተላለፈው የዛምቢያ መንግስት ከማዕድን ምርት የሚያገኘውን ገቢ በማሳደግ፤በማህበራዊ ፕሮጀክቶች ላይ ከፍተኛ መዋዕለ ንዋይ hማፍሰስ በማሰቡ ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik