ሩዋንዳ አዲስ የገንዘብ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮችን ሾመች

ሩዋንዳ አዲስ የገንዘብ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮችን ሾመች በኔዘርላንድስ የሩዋንዳ አምባሳደር የነበሩት ኦሊቪየር ንዱሁንጊሬህ ፤ቪንሴንት ቢሩታን ተክተው የሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል። የሩዋንዳ ብሔራዊ ስታስቲክስ ተቋም የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ዩሱፍ ሙራንጉዋ ደግሞ ኡዚኤል ንዳጊጂማና ተክተው የሀገሪቱ የገንዘብ ሚኒስትር ሆነዋል። ሩዋንዳ እ.አ.አ ነሀሴ 15 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለማካሄድ አስባላች። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik