በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ምዕራባዊ ግዛት ኩዋ ወንዝ ላይ በደረሰ የመርከብ አደጋ ቢያንስ 86 ሰዎች መሞታቸውን ተዘግቧል።

በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ምዕራባዊ ግዛት ኩዋ ወንዝ ላይ በደረሰ የመርከብ አደጋ ቢያንስ 86 ሰዎች መሞታቸውን ተዘግቧል። ሰዎቹን የጫነችው መርከብ ሞተር በመጥፋቱ ተገልብጣ እንደሰጠመች የተገለፀ ሲሆን፤ አደጋው የተከሰተው በሀገሪቱ በማይ-ንዶምቤ በተሰኘው ግዛት ውስጥ ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik