የሞስኮ ምንዛሬ እ.አ.
19:55, 12 ሰኔ 2024
የሞስኮ ምንዛሬ እ.አ.አ ከሰኔ 13 ጀምሮ በአሜሪካ በተጣለባት ማዕቀብ ሳቢያ ፤ በዶላር እና በዩሮ የንግድ ልውውጥ ማድረግ እንደሚያቆም የንግድ መድረኩ ገለፀ። በዛሬው ዕለት የአሜሪካ ግምጃ ቤት በሩሲያ ላይ አዲስ የማዕቀብ ማዕቀፍ መጀመሩን አስታውቋል። ከእነዚህ መካከል የሞስኮ የንግድ ልውውጥ እና ተያያዥ መሥኮችን ያካትታል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik

Sputnik Africa
Африка общий