የማላዊ ምክትል ፕሬዝዳንት የሚገኙበት አውሮፕላን ቁርጥራጭ መገኘቱን ኤ.
13:45, 11 ሰኔ 2024
የማላዊ ምክትል ፕሬዝዳንት የሚገኙበት አውሮፕላን ቁርጥራጭ መገኘቱን ኤ.ኤፍ ፒ (AFP) ዘግቧል። አደጋው ከደረሰበት ቦታ የተገኙ ምስሎች በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ወጥተዋል። ፕሬዝዳንት ላዛሩስ ቻኩዌራ በቅርብ ሰዓት ለህዝባቸው ንግግር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik

Sputnik Africa
Африка общий