ቃለ መጠይቅ፦ ደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ የወንጀለኞች ፍ/ቤት በእስራኤል ላይ ያቀረበችው ክስ የተባበሩት መንግስታት የንፁሃን ዜጎችን ደህንነት መጠበቅ አለመቻሉን ማሳያ መሆኑን የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ።

ቃለ መጠይቅ፦ ደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ የወንጀለኞች ፍ/ቤት በእስራኤል ላይ ያቀረበችው ክስ የተባበሩት መንግስታት የንፁሃን ዜጎችን ደህንነት መጠበቅ አለመቻሉን ማሳያ መሆኑን የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ። " ፍርድ ቤቱ በጋዛ ውስጥ የተፈጸመውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ማስቆም ችሏል? እናም ፍርድ ቤቱ ያደረገው ነገር ቢኖር፤ የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ሰላምን እና ደህንነትን የማስከበር አቅም እንደሌለው ማየት እንድንችል አድርጎናል ፤ የተባበሩት መንግስታት ድርጅትም ለንፁሀን ሰዎች ጥበቃ ማድረግ አለመቻሉን ያሳያል ሲሉ ናሌዲ ፓንዶር ለስፑትኒክ ተናግረዋል። "ስለዚህ በጣም ጠቃሚ ማሳያ ነበር." እንደ ፓንዶር ማብራሪያ ፤ደቡብ አፍሪካ ወደ ዓለም አቀፉ ፍርድ በጣም ቀደም ብላ” የሄደችው እስራኤል በግዛቷ ወታደራዊ እንቅስቃሴዋን ከጀመሯ በፊት ሲሆን ፤ ይህም የዘር ማጥፋት ወንጀልን ለመከላከል በመሞከር ነው። "መግደሉን ማስቆም አለብን እንጂ እንዲፈጸም መፍቀድ የለብንም፤ ከዚያም 'ኧረ ይህ የዘር ማጥፋት ነበር፤ በጣም አዝነናል፤ እርምጃ አልወሰድንም።' ጉዳት ከመድረሱ በፊት እርምጃ መውሰድ ነበረብን፤ ስለዚህ ደቡብ አፍሪካ እንዲህ ያለ ከመድረሱ ቀደም ብሎ ወደ ፍርድ ቤት ሄዳለች ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ አስረድተዋል። በመጨረሻም ሚኒስትሯ እንዳሉት፤ ጉዳዩ ሰብአዊነትን እና ሰብአዊ መብቶችን የሚመለከት በመሆኑ ሁሉም የዓለም ሀገራት እንደሚደግፉት ያላቸውን እምነት ገልጸዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik