የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ማክሮን የፈረንሳይ ብሄራዊ ምክር ቤት እንደሚበተን እና አዲስ ምርጫ እንደሚካሄድ አስታወቁ። የመጀመሪያው ዙር ምርጫ ሰኔ 23 ይካሄዳል ተብሏል።
ቀደም ሲል፤ ፈረንሳይ ውስጥ የአውሮፓ ፓርላማ ምርጫን ያሸነፈው የተቃዋሚ ፓርቲ "ናሽናል ራሊ" መሪ ጆርዳን ባርዴላ፤ ማክሮን ቀደም ብለው የፈረንሳይ ፓርላማ ምርጫን እንዲያካሂዱ ጥሪ አቅርበው ነበር።
የህዝብ አስተያየት መስጫዎች "ናሽናል ራሊ" 32% ፤ የማክሮን "ሬኔሶንስ ፓርቲ" በበኩሉ፤ ሁለት ለ አንድ ሊሆን በተቃረበ ሰፊ ልዩነት፤ በ15.4% ሁለተኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ አሳይተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia