በብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የሩስያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ያነሷቸው ቁልፍ ነጥቦች፡-
◾ወደ አዲስ የዓለም ሥርዓት የሚደረገው ሽግግር ሙሉ ታሪካዊ ዘመን የሚወስድ እና አድካሚ ይሆናል፡፡
◾ ብሪክስ በለውጥ ንፋስ ወደ ፊት እየተንቀሳቀሰ ነው፡፡ ዓለምአቀፋዊ ጉዳዮችን በመፍታት ረገድ ያለው ሚናም እያደገ ይሄዳል።
◾ በትራንስፖርት፣ የአየር ንብረት የሥራ ቡድኖችን፣ የኑክሌር መድኃኒቶችንና የሕክምና ማኅበርን መፍጠርን የተመለከቱ ቁልፍ የሩስያ ተነሳሽነቶች ላይ ሥራ ተጀምሯል።
◾ የብሪክስ ሀገራት በብሔራዊ መገበያያቸው ክፍያን መፈፀም የሚያስችል ፕላትፎርምን በማዘጋጀት ላይ ናቸው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia