ኒጀር ሽብርተኝነትን ለመዋጋት የሩስያን የጦር ሰፈር በግዛቷ ላይ ለማስፈር ፍላጎት እንዳላት ገለፀች

ኒጀር ሽብርተኝነትን ለመዋጋት የሩስያን የጦር ሰፈር በግዛቷ ላይ ለማስፈር ፍላጎት እንዳላት ገለፀች "ለተሟላ የሩስያ የጦር ሰፈር ፍላጎት አለን፣ እኛ ለማስተናገድ ዝግጁ ነን" ያሉት በአፍሪካዊቷ ሪፐብሊክ የሩስያ የክብር ቆንስል አዶ ኢሮ፤ ሀገሪቱ የሽብር ጥቃቶችን ቁጥር መቀነስ እንደምትፈልግ፤ ለሩስያ መገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል። በሚያዝያ ወር አጋማሽ፤ የሩስያ ስፔሻሊስቶች ለኒጀር ወታደራዊ ኃይል ሽብርተኝነት መዋጋት የሚያስችል ስልጠና ለመስጠት ወደ ሀገሪቱ ገብተዋል። ይህ የሆነው፤ በሩስያ እና ኒጀር መሪዎች መካከል ወታደራዊ አጋርነት ማጠናከር ላይ ያተኮረ የስልክ ውይይት ከተደረገ በኋላ ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik