የዩክሬን ወታደር ከባዶ ፕላስቲክ ጠርሙስ በገነባው ታንኳ የዲኒፐር ወንዝን ተሻግሮ እራሱን ለሩስያ ጦር አሳልፎ ሰጠ
እርምጃን የወሰደው፤ ከሩስያ ጦር ጋር በነፃ ወታደር ቻትቦት በኩል ግኑኝነት ከፈጠረ በኋላ እንደሆነ፤ የሩስያ የደህንነት አገልግሎት ምንጮች ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
ምንጮቹ እንደጠቆሙት ማምለጫውን ለማዘጋጀት ሶስት ወር ፈጅቷል። እስረኛው ብርጌዱ በከፊል ወደ ካርኮቭ ክልል በድጋሚ ሊሰማራ በመሆኑ እርምጃውን እንደወሰደ ገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia