የማላዊ መገናኛ ብዙሃን የሀገሪቱን ምክትል ፕሬዝዳንት ሳውሎስ ክላውስ ቺሊማን የጫነ አውሮፕላን አደጋ እንደገጠመው እና ተከስክሶ ሊሆን እንደሚችል እየዘገቡ ነው።
19:16, 10 ሰኔ 2024
የማላዊ መገናኛ ብዙሃን የሀገሪቱን ምክትል ፕሬዝዳንት ሳውሎስ ክላውስ ቺሊማን የጫነ አውሮፕላን አደጋ እንደገጠመው እና ተከስክሶ ሊሆን እንደሚችል እየዘገቡ ነው። የማላዊ ፕሬዝዳንት ወደ ባሃማስ የሚያደርጉትን ጉዞ በመሰረዝ ሁሉም ኤጀንሲዎች የፍለጋ እና የማዳን ስራ እንዲያከናውኑ ትዕዛዝ መስጠታቸውን፤ ባለስልጣናት አስታውቀዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik

Sputnik Africa
Африка общий