የሰኔ 3 የምሽት ዋና ዋና የዓለም ጉዳዮች፦

የሰኔ 3 የምሽት ዋና ዋና የዓለም ጉዳዮች፦ 🟠 የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶር ለስፑትኒክ አፍሪካ ልዩ ቃለ ምልልስ ሰጥተዋል። 🟠 ናሌዲ ፓንዶር እና የሩስያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ደቡብ አፍሪካ እና ለሌሎች የደቡባዊ ዓለም ሀገራት በዩክሬን ግጭት አፈታት ዙርያ የበኩላቸውን አስተዋፅዖ የሚያደርጉበትን መንገድ ተወያይተዋል። 🟠 የ "ሩስያ-24" የቴሌቪዥን ጣቢያ ሰራተኛን ጨምሮ አራት ሰዎች በሩስያ ቤልጎሮድ ክልል ውስጥ በፈነዳ ፈንጂ እንደሞቱ የክልሉ አስተዳዳሪ ገለፁ። 🟠 ቻይና በብሪክስ ውስጥ ስትራቴጂካዊ አጋርነቷን ለማጠናከር ከሩስያ ጋር ለመስራት ዝግጁ መሆኗን እና በድርጅቱ የሩስያን ሊቀመንበርነት እንደምትደግፍ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ከላቭሮቭ ጋር ባደረጉት ቆይታ አስታውቀዋል። 🟠 እስራኤል ከሃማስ ጋር የምታደርገው ድርድር ካልተሳካ አምስት አሜሪካውያን ታጋቾችን ለማስፈታት ዩናይትድ ስቴትስ ከቡድኑ ጋር የአንድ ወገን ስምምነት ልትፈፅም እንደምትችል የምእራባውያን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። 🟠 ዩናይትድ ስቴትስ እና ፖላንድ በመረጃ ዙርያ ሩስያን የሚመክት እና ዩክሬንን የሚደግፍ ቡድን እያቋቋሙ እንደሆነ የአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት የፕሬስ አገልግሎት አስታወቀ። 🟠 በደቡባዊ ፖላንድ የሮኬት ነዳጅ በሚመረትበት "መስኮ" የጦር መሳሪያ ፋብሪካ ከባድ ፍንዳታ ደረሰ። 🟠 ሩስያ በልዩ ወታደራዊ ኦፕሬሽን ስፍራ "ጎሉብ" የተባለ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን ሰርታ በተሳካ ሁኔታ መሞከሯን ድሮኑን ያበለፀገው ድርጅት ተወካይ ገልፀዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik