የሶማሊያ ጦር 47 የአልሸባብ* ታጣቂዎችን እንደገደለ ተዘገበ
የሶማሊያ የኢንፎርሜሽን ሚኒስቴርን ያጣቀሰው ሞቃዲሾ24 የዜና ምንጭ፤ አሸባሪዎቹ በማእከላዊ ሶማሊያ በምትገኘው ጋልጉዱድ ግዛት ውስጥ እንደተገደሉ ዘግቧል።
በተካሄደው ዘመቻ አምስት የሶማሊያ ወታደሮች መገደላቸው ተገልጿል።
*አልሸባብ በሩስያ እና በሌሎች በርካታ ሀገሮች የታገደ አሸባሪ ድርጅት ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia