ቤልጎሮድ ክልል ፕሮኮሆሮቭካ በተባለች መንደር የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት በአንድ ቤተክርስቲያን ላይ ጉዳት ማድረሱን፤ የክልሉ አስተዳዳሪ ተናግረዋል።

ቤልጎሮድ ክልል ፕሮኮሆሮቭካ በተባለች መንደር የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት በአንድ ቤተክርስቲያን ላይ ጉዳት ማድረሱን፤ የክልሉ አስተዳዳሪ ተናግረዋል። ወደ ክራይሚያ አቅጣጫ ሲያቀኑ የነበሩ ሁለት የባህር ኃይል ድሮኖች በጥቁር ባህር መውደማቸውን፤ የሩስያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። የአየር መመቃወሚያዎች በሮስቶቭ፣ ቤልጎሮድ፣ ብራያንስክ፣ ቱላ፣ አስትራካን እና ክራስኖዳር ክልሎች እንዲሁም በክራይሚያ፤ 25 ድሮኖችን በአንድ ሌሊት አጨናግፈው ማውደማቸውን፤ ሚኒስቴሩ አክሎ ገልጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik