የአሜሪካ ወታደሮች ስንብት፦ "ከ946 ወታደሮች 269 በላይ የሚሆኑት እና በርካታ ቶን መሳሪያዎች ኒጀርን ለቀው ወጥተዋል"
የኒጀር ጦር ሃይል አዛዥ ኮሎኔል ማማኔ ሳኒ ኪያዎ እና የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር ሜጀር ጄኔራል ኬኔዝ ኤክማን፤ የወታደሮቹን የአወጣጥ ሂደት የተመለከተ ስምምነት ካደረጉ በኋላ የመጣ ነው።
የስንብቱን ትዕይንት ትናንት ምሽት የስፑትኒክ ጋዜጠኛ ቀርፆታል።
በሲ 130 አውሮፕላን የተካሄደው የስንብት መርሐግብር፤ ግንቦት 11 በተደረገው ስምምነት መሰረት፤ ወታደሮችን እና መሳሪያዎችን በተከታታይ ዙር የማስወጭያ ማስጀመርያ ነው።
በስምምነቱ መሠረት፤ የመጨረሻው የአሜሪካ ወታደር ከመስከረም 15፣ 2024 በፊት ኒጀርን ለቆ መውጣት አለበት።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia