የእስራኤል ጦር በጋዛ ሰርጥ አራት ታጋቾችን ማስፈታቱን ገለፀ። አንድ የሩስያ ዜጋ ከተፈቱት መካከል እንደሆነ ያስታወቀው የእስራኤል ጦር፤ በጥሩ ጤንነት ላይ እንደሚገኝ እና ወደ ሆስፒታል መወሰዱን ገልጿል።

የእስራኤል ጦር በጋዛ ሰርጥ አራት ታጋቾችን ማስፈታቱን ገለፀ። አንድ የሩስያ ዜጋ ከተፈቱት መካከል እንደሆነ ያስታወቀው የእስራኤል ጦር፤ በጥሩ ጤንነት ላይ እንደሚገኝ እና ወደ ሆስፒታል መወሰዱን ገልጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik