የፍልስጤም እና ካናክ ህዝቦች የድጋፍ ሰልፍ በፓሪስ ዛሬ ቅደሜ ተካሄደ

የፍልስጤም እና ካናክ ህዝቦች የድጋፍ ሰልፍ በፓሪስ ዛሬ ቅደሜ ተካሄደ የድጋፍ ሰልፉ ተሳታፊዎች፤ ፈረንሳይ በእስራኤል እና ፍልስጤም ግጭት ውስጥ ያላትን ሚና እና የኦሎምፒክ ጨዋታዎች አዘጋጆች ሩስያን አግልለው እስራኤል ላይ ግን ተመሳሳይ እርምጃ አለመውሰዳቸውን፤ በድርብ መስፈርት ኮንነዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik