ሩስያ ወደ ወደ አፍሪካ የምትልከው የግብርና እና ኢንዱስትሪ ምርት እ.አ.አ.

ሩስያ ወደ ወደ አፍሪካ የምትልከው የግብርና እና ኢንዱስትሪ ምርት እ.አ.አ. 2023 በሩብ ማደጉን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ "ባለፈው አመት ወደ አፍሪካ የምንልካቸው ምርቶች በሩብ አድገው ወደ 6 ቢሊዮን ዶላር ሊደርስ ተቃርቧል፤ 80% የሚሆነው ስንዴ ነው" ሲሉ የሩስያ የግብርና ምክትል ሚኒስትር ሰርጌ ሌቪን በመካሄድ ላይ ባለው የሴንትፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም #SPIEF2024 ላይ ገልፀዋል። ሌቪን አክለውም “እዚህ ላይ የሚያየሚያስደስተው ነገር በአፍሪካ የምግብ ግዢያችንን እያሳደግን መሆናችን ነው፤ በተመሳሳይ ባሳለፍነው ዓመት ከ2.1 ቢልየን ዶላር በላይ የምግብ ምርት ግዢ ፈፅመናል፤ በሀገራችን የማይበቅሉትን እንደ አትክልት፣ ፍራፍሬ፣ የኮኮዋ ባቄላ አስገብተናል፤ ይህንን ለማሳደግ አናስባለን" ብለዋል። "የዚህ ዓመት እንቅስቃሴ ይህንን እውነታ የሚያረጋግጥ ነው፤ ምክንያቱም እስካሁን 3 ቢልየን ዶላር የሚሆን የንግድ ልውውጥ ወይም ከጥር-ሚያዝያ 2024 ከዚያም በላይ አድርገናል" ብለዋል። እንደ ሚኒስትሩ ገለፃ፤ አፍሪካ ከጊዜ ወደ ጊዜ ወሳኝ ገበያ እየሆነች ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik