የግንቦት 30 የቀትር አበይት የዓለም ጉዳዮች፦

የግንቦት 30 የቀትር አበይት የዓለም ጉዳዮች፦ 🟠 የአየር መከላከያ ዘዴዎች በክራይሚያ፣ አዞቭ ባህር፣ ኩባን፣ ቤልጎሮድ እና ሮስቶቭ ክልሎች ላይ 28 ድሮኖችን እንዳከሸፉና እንዳወደሙ የሩሰያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። 🟠 በሴባስቶፖል በየጊዜው በሚጣሉ የሚሳኤል ጥቃቶች ምክንያት ያለው ሁኔታ ውጥረት ያለበት ቢሆንም በቁጥጥር ስር ነው ሲሉ የከተማው አስተዳዳሪ ሚካሂል ራዝቮዝሃይቭ የሴንትፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም #SPIEF2024 ላይ ተናግረዋል። 🟠 ባይደን የዩክሬን ጦር የአሜሪካን መሳርያ በመጠቀም ሩስያ ላይ ጥቃት እንዲፈፅም መፍቀዳቸው በሀሳብ ደረጃ ምዕራባውያንን ወደ ግጭት ሊከት እንደሚችል ነገር ግን መከሰቱ አጠራጣሪ ነው አሉ። 🟠 ዩናይትድ ስቴትስ በኑክሌር ጦር መሳሪያ መስክ "የበለጠ ጠብ አጫሪ ስልት" በስራ ላይ ለማዋል በዝግጅት ላይ ነች ሲል ሴማፎር የተሰኘው ህትመት ገለፀ። 🟠 የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን በዚህ ወር ከዩክሬን ጋር የአውሮፓ ህብረት አባልነት ውይይት እንዲጀመር ሀሳብ ሊያቀርብ እንዳሰበ ምንጮች ለፋይናንሺያል ታይምስ ተናግረዋል ። 🟠 የሩስያ እና ሶሪያ አየር ሃይል አውሮፕላኖች በምስራቅ እና ደቡብ ሶሪያ የአየር ድንበሮችን በጋራ እንደቃኙ እና የብቻ እና የጋራ የአየር ጥቃት ልምምድ ማድረጋቸውን የሩስያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik