የሩስያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ስለ ፍልስጤም ልጆች ሲጠየቁ እንባቸዋን መቆጣጠር አቃታቸው

የሩስያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ስለ ፍልስጤም ልጆች ሲጠየቁ እንባቸዋን መቆጣጠር አቃታቸው "እናት ልጇን በሞት በምታጣ ግዜ የሚኖረው ሀዘን በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ቢሆን በጣም አሳዛኝ ነው። ነገር ግን ቁጥሩ እና አኳኋኑ እንዲሁም ይህ እየታየ ያለበት ዓለም አቀፋዊ ሁኔታ ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ ነው" ሲሉ ቃል አቀባይዋ ማሪያ ዛካሮቫ ከ #SPIEF2024 ጎን ለስፑትኒክ ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik