ሩስያ መሰናክሎች እና ህገ-ወጥ ማዕቀቦች ቢደቀኑባትም የዓለም ንግድ ቁልፍ ተካፋይ ሆና እንደቀጠለች ፑቲን ተናግረዋል
በ #SPIEF2024 ምልአተ ጉባኤ ላይ የሩስያው ፕሬዝዳንት እንደተናገሩት፤ ሩስያ ለቴክኖሎጂ ለውጥ ዝግጁነቷን አሳይታለች።
የፋይናንስ ሴክተሩ እና የትራንስፖርት አገልግሎት እየተቀየረ ነው ያሉት ፑቲን፤ ወታደራዊ ዘርፉ የቴክኖሎጂ እድሳት እንደሚያስፈልገው ጠቁመዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia