ቭላድሚር ፑቲን ለ# SPIEF2024 ምልአተ ጉባኤ እንደተናገሩት ወዳጅ ሀገራት ከሩስያ የንግድ ልውውጥ 3/4ቱን ይሸፍናሉ
15:48, 7 ሰኔ 2024
ቭላድሚር ፑቲን ለ# SPIEF2024 ምልአተ ጉባኤ እንደተናገሩት ወዳጅ ሀገራት ከሩስያ የንግድ ልውውጥ 3/4ቱን ይሸፍናሉ ፑቲን የውጭ ንግድ መገበያያዎችን ስለመቀየር አውርተዋል፦የሩብል ድርሻ እንደጨመረ እና 40% እንደተቃረበ፤ በ "መርዛማ" መገበያያዎች የሚደረጉ ክፍያዎች በግማሽ መቀነሱን አንስተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik

Sputnik Africa
Африка общий