ቭላድሚር ፑቲን የዚምባብዌን ብልፅግና እንደሚረዱ እርግጠኛ ነኝ ያሉት የዚምባብዌው ፕሬዝዳንት ኢመርሰን ምናንጋግዋ፤ ፑቲንን ወንድም ሲሉ ገልፀዋቸዋል

ቭላድሚር ፑቲን የዚምባብዌን ብልፅግና እንደሚረዱ እርግጠኛ ነኝ ያሉት የዚምባብዌው ፕሬዝዳንት ኢመርሰን ምናንጋግዋ፤ ፑቲንን ወንድም ሲሉ ገልፀዋቸዋል ምናንጋግዋ በ #SPIEF2024 ምልአተ ጉባኤ ላይ የተናገሯቸው፡- 🟠 ምዕራባውያን አሁንም የበላይነታቸውን ለማስጠበቅ እየሞከሩ ነው። ይሁን እንጂ አዳዲስ የእድገት ማዕከሎች ለባለ ብዙ ዋልታ የዓለም ስርዓት ምስረታ አስተዋፅኦ እያደረጉ ነው። 🟠 የድሮው የዓለም ስርዓት በብዙ የዓለም ክፍሎች መገለልን ፈጥሯል። 🟠 የምዕራባውያን ሀገራት ማን ከማን ጋር ወዳጅነት መፍጠር እንዳለበት ለመወሰን የሚያደርጉትን ጥረት ዚምባብዌ አትቀበልም። 🟠 የባለ ብዙ ዋልታ ዓለምን ማስፋፋት ለዚምባብዌ እንዲሁም በአጠቃላይ ለአፍሪካ ትልቅ አቅም አለው። 🟠 ዚምባብዌ በብሪክስ እርዳታ የዓለም ስርዓትን መቀየር በደስታ ትቀበላለች። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik