ሩስያ የኒውክሌር ንግግር እንዲባባስ አላደረገችም ሲሉ ፑቲን በ #SPIEF2024 ተናግረዋል
🟠 ፑቲን የኒውክሌር ጦር መሳሪያ መጠቀም የሚቻልበት መንገድ አለ ብለው አያምኑም። ይሁን እንጂ የኒውክሌር አጠቃቀም ህግ ለውጥን አላስቀሩም።
🟠 የኒውክሌር ጦር መሳሪያን መጠቀም የሩስያን ግብ በፍጥነት ሊያሳካ ይችላል ነገር ግን፤ ግንባር ላይ ላሉ የሩስያ ወታደሮች ደህንነት የበለጠ ዋጋ እንሰጣለን፤ ሲሉ የሩስያው ፕሬዝዳንት ተናግረዋል።
🟠 እያወራን ያለነው ባልተለመዱ ሁኔታዎች፤ በተለይም የሩስያ ሉዓላዊነት አደጋ ላይ በሚወድቅበት ጊዜ፤ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ መጠቀምን ነው። እነዚህ ሁኔታዎች ዛሬ የሉም፤ ሲሉ ፕሬዝዳንቱ ደምድመዋል።
🟠 ለመጨረሻው ድል የኒውክሌር ጦር መሳሪያ አያስፈልገንም፤ ሲሉም ፕሬዝዳንቱ አፅንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia