ምዕራባውን ለዩክሬን የጦር መሳሪያ ማቅረባቸው በግጭቱ ውስጥ ያላቸውን ቀጥተኛ ተሳትፎ ያሳያል ፤ ያሉት ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ፤ ለኪየቭ የረጅም ርቀት የጦር መሣሪያዎችን ማቅረባቸው ፣ ግጭቱ ወደ ከፋ ሁኔታ ይወስደዋል ብለዋል።
ለዩክሬን የረጅም ርቀት የጦር መሳሪያዎች አቅርቦት መስጠት ፤ የሩሲያን ምላሽ እጥፍ ሊያደርገው ይችላል፤ ያሉት ፕሬዝዳንቱ የሩሲያ ፌዴሬሽን የአየር መከላከያ ስርአትን እንደሚያዘምኑም ጨምረውተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia