ቡርኪናፋሶ ከሩሲያ ሲቪል ኒውክሌር ኩባንያ ጋር ሶስት የትብብር ስምምነቶችን ተፈራረመች
የትብብር ስምምነቱን የተፈራረሙት በመካሄድ ላይ ባለው የሴንት ፒተርስበርግ አለም አቀፍ የኢኮኖሚ መድረክ # SPIEF2024 ጉባኤ ላይ ነው።
ሰነዶቹን የፈረሙት የሮሳቶም ዋና ሥራ አስፈፃሚ አሌክሲ ሊካቼቭ እና የቡርኪናፋሶ የኢነርጂ እና ማዕድን ሚኒስትር ያኮባ ዛብሬ ጎባ ናቸው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia