የግንቦት 29 ረፋድ ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች

የግንቦት 29 ረፋድ ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች 🟠 ቭላድሚር ፑቲን ከዓለም አቀፍ የዜና ወኪል ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ በሩሲያ እና በምዕራቡ ዓለም መካከል ስላለው ግንኙነት፣ በዩክሬን ግጭት ዙሪያ ሰላላው ሁኔታ እና ስለአባባቢያዊ ችግሮችን የዳሰስ ነበር። 🟠 ትላንት ምሽት 19 የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖች (ድሮኖች) በክራይሚያ እና በቤልጎሮድ እንዲሁም በሮስቶቭ ግዛት ደግሞ፤ አንድ የኔፕቱን ሚሳኤል ተመተው መውደቃቸውን የመከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል። 🟠 ላቭሮቭ የአፍሪካ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ለሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ ኢኮኖሚ ፎረም (SPIEF) ሴንት ፒተርስበርግ ገቡ። 🟠 የዩክሬን ግጭት የሰላም ድርድር አሁን መጀመር አለበት ፤ምክንያቱም ግጭቱ በዚሁ ከቀጠለ ወደ ሌላ ደረጃ ይሸጋገራል ሲሉ የሃንጋሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፒተር ሲጃጃርቶ እየተካሄደ ባለው የሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ ኢኮኖሚ ፎረም ላይ ተናገሩ። 🟠 የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፤ 300 ሚሊዮን ዶላር የመሳሪያ ግዢን አፀደቀ። ግዢው የፀደቀው ኤፍ-16 ተዋጊ ጄት መለዋወጫዎችን ለታይዋን እንዲሸጥ መሆኑን የፔንታጎን የመከላከያ ደህንነት ትብብር ኤጀንሲ አስታውቋል። 🟠 የእስራኤል ጦር በኑሴይራት መጠለያ አካባቢ በከፈተው ድንገተኛ ጥቃት የሃማስ ታጣቂዎች መደምሰሳቸውን ገለፀ። 🟠 ትራምፕ በተመሰረተባቸው ክሶች የተነሳ ፤ባይደን በምርጫው ማሸነፍ እንደሚችል ያስባል ማለታቸውን ፎክስ ኒውስ ዘግቧል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik