ሩስያ የተንቀሳቃሽ የህክምና መሳሪያዎችን ወደ ኮትዲቯር ልትልክ ነው

ሩስያ የተንቀሳቃሽ የህክምና መሳሪያዎችን ወደ ኮትዲቯር ልትልክ ነው የሩሲያ እና የአይቮሪኮስት ኩባንያዎች በተንቀሳቃሽ የህክምና መሳሪያ አቅርቦት እና ለህክምና ምርመራዎች የቴክኖሎጂ ሽግግር ዙሪያ የትብብር ስምምነት በትላንትናው እለት ተፈራርመዋል። ይህ ስምምነቱ የመጀመሪያው ዙር የሕክምና መሳሪያዎች አቅርቦት ውል መሆኑን የሩሲያ ኩባንያ ፖሊሜድ አስታወቋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik