የብዝሃ ዓለም አቀፍ ሥርዓት(Multi polar global system ) መፈጠር፤ለህዝብ የሚጠቅሙ ጥምረቶችን ለመመሰረት እና ለማደስ እድልን ይከፍታል ሲሉ የመካከለኛው አፍሪካ ጠቅላይ ሚኒስትር በሴንትፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ ኢኮኖሚ ፎረም #SPIEF2024 ጉባኤ መክፈቻ ላይ ተናገሩ።

የብዝሃ ዓለም አቀፍ ሥርዓት(Multi polar global system ) መፈጠር፤ለህዝብ የሚጠቅሙ ጥምረቶችን ለመመሰረት እና ለማደስ እድልን ይከፍታል ሲሉ የመካከለኛው አፍሪካ ጠቅላይ ሚኒስትር በሴንትፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ ኢኮኖሚ ፎረም #SPIEF2024 ጉባኤ መክፈቻ ላይ ተናገሩ። ለመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ ሌሎች እኩል ተጠቃሚ ሊያደርጉ የሚችሉ አጋርነቶችን መመሰረት አስፈላጊ ነው ሲሉ ፌሊክስ ሞላዋ አስታውቋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሩሲያ ጋር ያላቸውን ትብብር አስመልክቶ በሰጡት አስተያየት፤ ሩሲያ የጸጥታ ችግሮችን ለመፍታት ያላትን ቁርጠኝነት አድንቀዋል። አክለውም “ሩሲያ ወዳጅ እና ወንድም ሀገር ነች። "ውጤቶችን እያየን ነው፤ህዝባችንም የሩሲያን አስተዋፅኦ ያደንቃል።" 80% የሚሆነው ግዛቷ በአንድ ወቅት በታጣቂዎች እጅ ወድቆ የነበረው የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ፤ አሁን ላይ ነፃ አገር መሆኗን አስታውሰዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik