አብዛኞቹ የሩሲያ ኩባንያዎች ከብሪክስ አባል ሀገራት ጋር በአጋርነት ይሠራሉ
ይህ የተነገረው በሴንትፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ጉባኤ #SPIEF2024 ይፋ በሆነው የጥናት ውጤት መሰረት ነው።
ይፋ በሆነው ጥናት የተገኙ ቁልፍ አሃዞች
▪ 52 በመቶ የሚሆኑት ኩባንያዎች ምርቶቻቸውን የሚልኩት ወደ ብሪክስ አባል ሀገራት ነው።
▪ 57 በመቶ የሚሆነው ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡት ምርቶች ከብሪክስ አባል ሀገራት ይገባሉ።
▪ 63 በመቶ የሚሆነው የንግድ ልውውጥ፤ በኢንዱስትሪ እና አውቶሞቲቭ ኩባንያዎች የተከናወነ ነው።
▪ 53 በመቶው የሚሆኑት ኩባንያዎች ፤በምግብ ማቀነባበሪያ ዘርፍ፣ በሕክምና ወይም በፍጆታ ዕቃዎች ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ናቸው።
▪ 63 በመቶው የሚሆነው የንግድ ልውውጥ ፤በአጋር ሀገር የገንዘብ ምንዛሪ የሚከናወን ነው። ይህ የአነስተኛ ኩባንያዎች ድርሻ በ 91በመቶ ማደጉን ያሳያል።
* ጥናቱ የተካሄደው በሩሲያ የውጭ ኢንቨስትመንት አማካሪ ምክር ቤት ፤ የቢዝነስ ቡድን B1 እና በ"ቢዝነስ ሩሲያ" ድርጅት ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia