የሞሮኮ ፖሊስ ከ18 ቶን በላይ ህገወጥ የካናቢስ እፅ በቁጥጥር ስር አውሏል።

የሞሮኮ ፖሊስ ከ18 ቶን በላይ ህገወጥ የካናቢስ እፅ በቁጥጥር ስር አውሏል። ባለፈው ሰኞ የሞሮኮ ፖሊስ ከካዛብላንካ በስተደቡብ በሚገኘው በሲዲ ራሃል የባህር ዳርቻ አካባቢ 18.243 ቶን የካናቢስ እፅ በቊጥጥር ሥር ማዋሉን ተናገረ። እንደ ፖሊስ መረጃ ከሆነ የተከለከለውን እፅ ከጭነት መኪና አውርደው፤ላይ በሦስት ፈጣን ጀልባዎች ሲጭኑ የነበሩ አምስት ሰዎችን “እጅ ከፍንጅ” በመያዝ በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን ገልጸዋል። ከፍተኛ የካናቢስ አምራችየሆነችው ሞሮኮ፣ በ2021 ለህክምና አገልግሎትን እንዲሁም ወደ ውጭ ለመላክ በህጋዊ መልኩ መትከል የሚያስችል ህግ ማውጣቷ ይተወሳል። ሆኖም ለመዝናኛነት መጠቀምን አልተፈቀደም። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik