የሴንትፒተርስበርግ አለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም ጉባኤ ተከፈተ!

የሴንትፒተርስበርግ አለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም ጉባኤ ተከፈተ! ተሳታፊዎቹ የኤክስፖ ፎረሙ በሚካሄድበት የኤግዚቢሽን ማዕከል እየተሰባሰቡ ነው። የ2024 የሴንትፒተርስበርግ አለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም ከ130 ሀገራት የተውጣጡ 17,000 እንግዶች የሚሳተፉበት እና በአራት ቀናት፤ እ.አ.አ ከሰኔ 5 እስከ ሰኔ 8 የሚካሄድ ፎረም ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik