ቮሎዲሚር ዘሌንስኪ በሲንጋፖር ባደረገው ጉብኝት ዩክሬን ለፍልስጤምን የሉአላዊ ሀገርነት እውቅና እንደምትሰጥና፤"እስራኤል በጋዛ የምታደርገውን ጦርነት ማቆም እንድትችል የሚቻለንን ሁሉ እናደርጋለን፤ይህ እስራኤል-ጋዛ ግጭት ማብቃት አለበት " ብለዋል። አሁን ላይ እስራኤል ለዩክሬንን ድጋፍ ማድረግ አትችልም። ምክንያቱም እስራኤል በራሷ ጦርነት ላይ ተጠምዳለች፣ ስለሆነም ዘለንስኪ የገንዘብ እና ሌሎች ድጋፎችን ለማግኘት ፊቱን ወደ ሌሎች ሀገራት አዙሯል።

ቮሎዲሚር ዘሌንስኪ በሲንጋፖር ባደረገው ጉብኝት ዩክሬን ለፍልስጤምን የሉአላዊ ሀገርነት እውቅና እንደምትሰጥና፤"እስራኤል በጋዛ የምታደርገውን ጦርነት ማቆም እንድትችል የሚቻለንን ሁሉ እናደርጋለን፤ይህ እስራኤል-ጋዛ ግጭት ማብቃት አለበት " ብለዋል። አሁን ላይ እስራኤል ለዩክሬንን ድጋፍ ማድረግ አትችልም። ምክንያቱም እስራኤል በራሷ ጦርነት ላይ ተጠምዳለች፣ ስለሆነም ዘለንስኪ የገንዘብ እና ሌሎች ድጋፎችን ለማግኘት ፊቱን ወደ ሌሎች ሀገራት አዙሯል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik