በቡርኪና ፋሶ ለሩስያ ያለው ድጋፍ እያደገ መምጣቱ ሩስያ ከአፍሪካ ጋር "ግልፅና ፍትሃዊነት ላይ የተመሰረተ ትብብር ስላለ" ሲሉ የሩስያ መልዕክተኛ ተናገሩ።
ሩሲያ ከአፍሪካ መንግስታት ጋር የምትከተለው ፖሊሲ በውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ያለመግባት ፣በጋራ መከባበር እና በሀቀኛ ትብብር መርሆዎች ላይ የተመሰረተ ነው፤ ሲሉ በሀገሪቱ የሩሲያ አምባሳደር ኢጎር ማርቲኖቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
የቡርኪናፋሶ ሕዝብ እንዲህ ያለውን ጉዳይ በሚገባ ይረዳሉ ብለዋል።
"የአፍሪካ ሀገራት ሩሲያ ያላት ጠንካራ ፀረ አዲሱን የምዕራባውያን የቅኝ ግዛት ፍላጎት ከረዥም ጊዜ ጀምሮ ያውቃሉ" ሲሉ ማርቲኖቭ ተናገረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia