የሩስያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ጊኒ ዋና ከተማ ኮናክሪ ገብተዋል።

የሩስያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ጊኒ ዋና ከተማ ኮናክሪ ገብተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከሀገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር እንደሚወያዩ የስፑትኒክ ሪፖርተር ከሥፍራው ዘግቧል። ባለፉት ሁለት ዓመታት ውስጥ በአፍሪካ አህጉር ገብኝት ሲያደርጉ ይህ ለስድስተኛው ጊዜ መሆኑ ነው ። የላቭሮቭ እ.ኤ.አ. በ2013 በጊኒ ጉብኝት ማድረጋቸው ይታወሳል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik