ፔንታጎን ስለሩስያ ወታደራዊ ስትራቴጂ በምዕራባውያን ደራሲያን የተፃፉ ጽሑፎችን ለመግዛት ጨረታ አወጣ
በመንግስት የሽልማት አስተዳደር ድህረ-ገጽ ላይ የወጣው ጨረታ፤ ግዢው ለአሜሪካ አየር ሃይል ስልጠና እንደሚያገለግል ገልጿል።
ለእያንዳንዱ እትም የውሉ ዋጋ 600 ዶላር ሲሆን፤ እስከ ሰኔ አጋማሽ ድረስ መጠናቀቅ እንዳለበት የድህረ-ገጽ ማስታወቂያ ጨምሮ ገልጿል።
ወታደራዊ አብራሪዎችን ለማሰልጠን፤ ቻይናን፣ ሰው ሰራሽ አስተውሎት እና የጠፈር ስትራቴጂን የተመለከቱ መጽሃፎቶችን ለመግዛት መታቀዱንም ድህረ ገጹ አመልክቷል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia