የዙስ ሃይል፡ በጓቲማላ አስደናቂ መብረቅ የእሳተ ገሞራን እሳት ሲመታ ይመልከቱ

የዙስ ሃይል፡ በጓቲማላ አስደናቂ መብረቅ የእሳተ ገሞራን እሳት ሲመታ ይመልከቱ የእሳት ጎሞራ እየተባለ የሚጠራው፤ ቮልካን ደ ፍዌጎ፤ በብዙ አጋጣሚዎች እየመቱት ባሉ መብረቆች፤ የጓቲማላ ሰማዮች ባለፈው ወር በተደጋጋሚ ሲበሩ ታይቷል። በማእከላዊ አሜሪካ በጠም ንቁው እሳተ ጎመራ፤ ፍዌጎ፤ አስደናቂ ትዕይንቱን ለመታደም የሚመጡ ተመልካቾችን ብዙ ግዜ ይስባል። የእሳተ ገሞራ እንቅስቃሴ እና መብረቅ ጥምረት የሚፈጥረውን አስደናቂ የተፈጥሮ ኃይል ይመልከቱ! ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik