https://amh.sputniknews.africa/20260609/4272250.html
በሆርሙዝ ወሽመጥ የሦስተኛ ሀገር ጣልቃ ገብነትን አንፈቀድም — የኢራን ጠቅላይ መሪ አማካሪ
በሆርሙዝ ወሽመጥ የሦስተኛ ሀገር ጣልቃ ገብነትን አንፈቀድም — የኢራን ጠቅላይ መሪ አማካሪ
Sputnik አፍሪካ
በሆርሙዝ ወሽመጥ የሦስተኛ ሀገር ጣልቃ ገብነትን አንፈቀድም — የኢራን ጠቅላይ መሪ አማካሪበሆርሙዝ ወሽመጥ ቁጥጥር ያላቸው ኢራን እና ኦማን ብቻ ናቸው፤ አሜሪካም ሆነች አውሮፓ ስትራቴጂካዊውን የውሃ መስመር እንዲያስተዳድሩ አይፈቀድላቸውም ሲሉ... 09.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-09T08:56+0300
2026-06-09T08:56+0300
2026-06-09T09:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/09/4272097_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_3e7015d82fadcff61c7efa668cc7ab74.jpg
በሆርሙዝ ወሽመጥ የሦስተኛ ሀገር ጣልቃ ገብነትን አንፈቀድም — የኢራን ጠቅላይ መሪ አማካሪበሆርሙዝ ወሽመጥ ቁጥጥር ያላቸው ኢራን እና ኦማን ብቻ ናቸው፤ አሜሪካም ሆነች አውሮፓ ስትራቴጂካዊውን የውሃ መስመር እንዲያስተዳድሩ አይፈቀድላቸውም ሲሉ የኢራን ጠቅላይ መሪ ሞጅታባ ኻሜኒ ወታደራዊ አማካሪ ሞህሰን ረዛኢ በተለየ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። አሁን ላይ 30 የሚጠጉ መርከቦች በቀን በሆርሙዝ ወሽመጥ እንደሚያልፉ እና ኢራን ከዚህ በላይ ከፍተኛ የትራፊክ ፍሰት ለማስተናገድ ዝግጁ እንደሆነች አክለዋል። ነገር ግን አሜሪካ በተለመደው የባሕር መተላለፊያ የሚጓዙ መርከቦች ላይ መስተጓጎል እየፈጠረች ነው ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በሆርሙዝ ወሽመጥ የሦስተኛ ሀገር ጣልቃ ገብነትን አንፈቀድም — የኢራን ጠቅላይ መሪ አማካሪ
Sputnik አፍሪካ
በሆርሙዝ ወሽመጥ የሦስተኛ ሀገር ጣልቃ ገብነትን አንፈቀድም — የኢራን ጠቅላይ መሪ አማካሪ
2026-06-09T08:56+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/09/4272097_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_353fffecd48de279fb324d48740139b9.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በሆርሙዝ ወሽመጥ የሦስተኛ ሀገር ጣልቃ ገብነትን አንፈቀድም — የኢራን ጠቅላይ መሪ አማካሪ
08:56 09.06.2026 (የተሻሻለ: 09:04 09.06.2026) በሆርሙዝ ወሽመጥ የሦስተኛ ሀገር ጣልቃ ገብነትን አንፈቀድም — የኢራን ጠቅላይ መሪ አማካሪ
በሆርሙዝ ወሽመጥ ቁጥጥር ያላቸው ኢራን እና ኦማን ብቻ ናቸው፤ አሜሪካም ሆነች አውሮፓ ስትራቴጂካዊውን የውሃ መስመር እንዲያስተዳድሩ አይፈቀድላቸውም ሲሉ የኢራን ጠቅላይ መሪ ሞጅታባ ኻሜኒ ወታደራዊ አማካሪ ሞህሰን ረዛኢ በተለየ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
አሁን ላይ 30 የሚጠጉ መርከቦች በቀን በሆርሙዝ ወሽመጥ እንደሚያልፉ እና ኢራን ከዚህ በላይ ከፍተኛ የትራፊክ ፍሰት ለማስተናገድ ዝግጁ እንደሆነች አክለዋል።
ነገር ግን አሜሪካ በተለመደው የባሕር መተላለፊያ የሚጓዙ መርከቦች ላይ መስተጓጎል እየፈጠረች ነው ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X