ከ50 በላይ የውጭ ጋዜጠኞች ወደ ስታሮቤልስክ የጥቃት ስፍራ መሄዳቸውን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ገለጹ

ሰብስክራይብ

ከ50 በላይ የውጭ ጋዜጠኞች ወደ ስታሮቤልስክ የጥቃት ስፍራ መሄዳቸውን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ገለጹ

"ቦታ ከ50 በላይ የውጭ ሀገር ጋዜጠኞች፣ የዩክሬን ጦር ኃይሎች በስታሮቤልስክ በሚገኝ ኮሌጅ ላይ በፈጸሙት ጥቃት ምክንያት አሳዛኝ ሁኔታ ወደተፈጠረበት ቦታ አቅንተዋል" ሲሉ ማሪያ ዛካሮቫ በቴሌግራም ገጻቸው ላይ ጽፈዋል፡፡

ቀደም ሲል ዛካሮቫ ባስተላለፉት መልዕክት፥ "ከሁሉም አኅጉራት የተውጣጡ" ዘጋቢዎች ጥቃቱ ከተፈጸመበት የስታሮቤልስክ ትምህርት ቤት አደጋ ቦታ ድረስ ለመሄድ መስማማታቸውን ይፋ አድርገው ነበር። ጋዜጠኞቹ እዚያ ሲደርሱ ከጥቃቱ የተረፉ ተማሪዎች፣ የሰለባዎቹ ወላጆች፣ እንዲሁም የአደጋ ጌዜ ሠራተኞች፣ የዐይን እማኞች እና ከከተማዋ መስተዳድር ጋር መገናኘት እንደሚችሉም አክለው ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0