ፑቲን የአፍሪካን ‘አስደማሚ የምጣኔ ሀብት እና ማኅበራዊ ስኬት’ እንዲሁም በዓለም አቀፍ መድረክ እያደገ የመጣውን ሚና አደነቁ
10:27 24.05.2026 (የተሻሻለ: 10:34 24.05.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ፑቲን የአፍሪካን ‘አስደማሚ የምጣኔ ሀብት እና ማኅበራዊ ስኬት’ እንዲሁም በዓለም አቀፍ መድረክ እያደገ የመጣውን ሚና አደነቁ
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ከአፍሪካ ቀን አስቀድሞ ለአፍሪካ መሪዎች ከላኩት የእንኳን አደረሳችሁ የቴሌግራም መልዕክት የተወሰዱ ተጨማሪ መግለጫዎች፦
🟠 ሩሲያ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያላትን ታሪካዊና ወዳጃዊ ግንኙነት ማጠናከር ትልቅ ቦታ ትሰጣለች፡፡
🟠 ፑቲን ከአምባገነንነት እና ከአድሎ ነጻ የሆነች፣ ባለብዙ-ዋልታ ዓለምን ለመገንባት ያለውን የጋራ ፍላጎት አጽንኦት ሰጥተውታል፡፡
🟠 ፑቲን በጥቅምቱ ጉባኤ ላይ የአፍሪካ መሪዎችን በሞስኮ ለመቀበል ደስተኛ እንደሚሆኑ አመልክተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X